መንፈሰ ጠንካራ ልጆች ማሳደግ ትፈልጊያለሽ? መልሱ ከአስተሳሰብሽ ይጀምራል!
ሳይንሳዊ የግንዛቤ ባህሪ ቴራፒን (CBT) በመጠቀም በ30 ቀናት አስተሳሰብሽን ቀይሪ፣
ስሜትሽን ተቆጣጠሪ፣ ልጆችሽንም በተሻለ ሁኔታ አሳድጊ!
የሚዛናዊ ህይወት የ30 ቀን ሙሉ ፕሮግራምን ጀምሪ!
አባልነትሽን ስትቀላቀይ የምታገኛቸው ተጨማሪ ኮርሶች፡
ስነ-ልቦና
ልጆችሽ በራስ መተማመን እንዲኖራቸው የአንቺ ሚና ወሳኝ ነዉ። ቁልፉ ደግሞ በእጅሽ ነው!
በራስ መተማመን በየቀኑ የሚዳብር ክህሎት እንደሆነ ታዉቂያለሽ? ልጆችሽ በራስ መተማመን እንዲኖራቸው የሚያስችሉ ውጤታማ ስልቶችን እንዴት እንደምትጠቀሚ በቀላሉ የፀሐይ ለቤተሰብ አባል በመሆን አግኚ።
የወላጅነት ክህሎትሽን ታሳድጊያለሽ፣
የአዕምሮ ጥንካሬሽን ታዳብሪያለሽ፣
የተሻለ የቤተሰብ ግንኙነት ትገነቢያለሽ፣
የአዕምሮ ጥንካሬሽን ታዳብሪያለሽ፣
የተሻለ የቤተሰብ ግንኙነት ትገነቢያለሽ፣
ስነ-ልቦና
የአዕምሮ ቁስልን (trauma) መለየትና እና ሕይወትሽን ለማሻሻል ትፈልጊያለሽ?
በስሜት ቁስል እና በማገገም መካከል ያለውን ውስብስብ ትስስር በመረዳት፣ ስለ ፈውስ ሂደት ስነ-ልቦናዊ፣ ስሜታዊ እና አካላዊ ተፅዕኖዎች ጠቃሚ ግንዛቤዎችን አዳብሪ፣ አቅም የሚሰጡ፣ በማስረጃ የተመሰረቱ ልምምዶችን እና ራስሽን የመንከባከብ ስልቶችን ከእኛጋር አብረሽ ተለማመጂ።
ስነ-ልቦና
ቁጣ ተፈጥሯዊ እና ጠቃሚ ስሜት ነው፣ ልጆችሽ ጤናማ በሆነ መንገድ እንዲገልጹት ማስተማር ትፈልጊያለሽ?
ልጆችሽ ቁጣቸውን እንዴት መቆጣጠር እንደሚችሉ ተረድተሽ የተረጋጋ ቤተሰብ ለመፍጠር ኮርሱን ዛሬዉኑ ተቀላቀዪ
የልጆችሽን የወደፊት ስኬት ለመገንባት ትልቅ የባለሙያ ተሞክሮዎችንታገኛ
በቀላሉ ልትተገብሪያቸው የምትችያቸው ተግባራዊ ምክሮችን ታገኛለሽ
ለልጆችሽን ቁጣ ጤናማ ምላሽ በመስጠት ዉስጥ የራስሽንም ስሜታዊ ጥንካሬ ታዳብሪያለሽ።
ስነ-ልቦና
ልጆችሽን ተደማጭና አንደበተ ርቱዕ ማድረግ ትፈልጊያለሽ?
ለስኬታቸው ወሳኝ የሆነውን የማህበራዊና ስሜታዊ ክህሎት አዳብሪላቸው!
ልጆችሽ ማህበራዊ ችግሮችን እንዲቋቋሙና ጠንካራ ግንኙነቶችን እንዲገነቡ ትፈልጊያለሽ? የማህበራዊ እና ስሜታዊ ልህቀትን በማዳበር ብቃትሽን በማዳበር ልጆችሽን፡
ስሜታቸውን እንዲገነዘቡና እንዲቆጣጠሩ ታደርጊያለሽ
የሌሎችን ስሜት እንዲረዱ ትረጂያለሽ፣
ጤናማ ግንኙነት እንዲፈጥሩ ታስችያለሽ፣
ብልህ ውሳኔ እንዲወስኑ ታግዢያለሽ።
ስሜታቸውን እንዲገነዘቡና እንዲቆጣጠሩ ታደርጊያለሽ
የሌሎችን ስሜት እንዲረዱ ትረጂያለሽ፣
ጤናማ ግንኙነት እንዲፈጥሩ ታስችያለሽ፣
ብልህ ውሳኔ እንዲወስኑ ታግዢያለሽ።
ስነ-ልቦና
ልጆችሽ ደስተኛ እና የተሳካ ሕይወት እንዲመሩ ትፈልጊያለሽ? በፍቅር የተገነባ የወላጅነት ግንኙነት የልጆችሽ ታላቅ ኃይል ነው!
ልጆችሽ ከአራስነት እስከ ጉርምስና ድረስ ስሜታቸውን እንዲቆጣጠሩ፣ ችግሮችን እንዲፈቱና ከሌሎች ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖራቸው በማድረግ፡
ደስተኛ ልጆችን ማሳደግ ትችያለሽ።
ከነሱ ጋር የተሳካና ደስ የሚል ሕይወት መኖር ትችያለሽ።
ደስተኛ ልጆችን ማሳደግ ትችያለሽ።
ከነሱ ጋር የተሳካና ደስ የሚል ሕይወት መኖር ትችያለሽ።
የማይፈርስ ማንነት ልትሰጫቸው ትችያለሽ።
በፍቅር ላይ የተመሰረተ የወላጅነት ግንኙነት መፍጠር ትችያለሽ።
ብዙ ጊዜ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
የሚዛናዊ ህይወት ትምህርት እና ልምምድ ምንድን ነው?
የሚዛናዊ ህይወት ሳይንሳዊ የግንዛቤ ባህሪ ቴራፒን መሰረት ያደረገ በቪዲዮእና የስነልቦና ባለሙያ የታገዘ ተግባር ተኮር ትምህርት ነው።
በቀን ውስጥ ለ15 ደቂቃ ልምምድ በማድረግ
የሚዛናዊ ህይወት ትምህርት እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
ለፕሮግራሙ መመዝገብ በጣም ቀላል ነው! የሚያስፈልገው ያንች ስም፣ ኢሜል አድራሻ እና ስልክ ቁጥር ነው። ከዚህ በታች ያለውን “ነፃ የ7 ቀን ፕሮግራም ሞክሪ!” የሚለው ተጫኝ። ከዚያ የመመዝገቢያ ፎርም ይመጣል። በጥቂት ደቂቃ ዉስጥ ስምሽን፣ ኢ-ሜልሽን እና ስልክሽን በሚጠይቅሽ ቦታ ላይ ሙይ። ሙሉ የ 30 ቀን የሚዛናዊ ህይወት ፕሮግራም ለማግኘት እና ቋሚ ቤተሰብ ለመሆን ይሄን ተጫኝ። ለተጨማሪ ድጋፍ ወይም እርዳታ +251 9 52 95 95 95 ደዉይ።
(ለተጨማሪ ድጋፍ ወይም እርዳታ ይሄንን አጠቃላይ ጉዞሽን እና የሚዛናዊ ህይዎት ፕሮግራም)