Write your awesome label here.

አስተሳሰብሽ ላይ በመስራት መንፈሰ ጠንካራ ልጆችን አሳደጊ!

 ልጆችሽ የሚያስፈልጋቸው የተረጋጋች እና በራስ መተማመን ያላት ብልህ እናት ለመሆን

የሚረዳሽ የወላጅነት ፕሮግራም!

ከአባልነት ፕሮግራሙ ምን ታገኛለሽ

 አጫጭር በሳይንስ የታገዙ የቪዲዮዎች ትምህርቶ
 የልጆችና እና የቤተሰብ ግኑኝነት የሚያሻሽሉ የተለያዩ ኮርሶች
 
ሳምንታዊ የባለሙያ ክትትል
 
የግል ምክር ክፍለጊዜ ከስነ-ልቦና ባለሙያ ጋር
 
ወርዊ የቡድን ምክር አገልግሎት
 በሳይንሳዊ ዘዴዎች እና ምክሮች የተዘጋጁ ሳምንታዊ ኢሜይሎች
 
በባለሙያዎች የሚታገዝ የመረጃ፣ የውይይት እና ወዳጅነት ግሩፕ

ልጆች ላይ መጮህ እና የጥፋተኝነት ስሜትን ማስተናገድ እሩቅ ሊሆን ነው!

 በወላጅነት ዙርያ የተሰሩ የተለያዩ መረጃዎችን አንብበሽ ይሆናል ነገር ግን የእለት ተዕለት ህይወትሽ ላይ መተግበር አቅቶሻል አይደል?
 ከትውልድ የተላለፉ ባህሎችን ማሸነፍ ትፈልጊያለሽ። ግን ምን ማድረግ አታውቂም! ብቻሽንም አይደለሽም?

 
እስኪ አስቢው
 ብስጭትሽን መቆጣጠር በመቻል ለልጆችሽም አርዓያ ማድረግ ስትችይ!
 የምትናገሪያቸው ቃላት ከልጆችሽ ጋር ያለሽን ግንኙነቶች ሲያዳብሩ!

 የፀሐይ ለቤተሰብ ፕሮግራም ይህን እድታሳኪ ያደርግሻል።

ደንበኞቻችን ምን አሉ?

#ፀሐይ ለቤተሰብ እና ይህ ፕሮግራም በአጭሩ ነፃ ነው ያወጣኝ! | #አባት ሀገር ሲሰራ እናት ቤት ትሰራለች ይባላል! | #ጥሩ ግዜ ላይ አወኳቹ እንኳን አገኘኋቹ! | #አፍርሶ እንደ መሰራት ትልቅ መሰረት ገንብታችሁልኛል። 

"ፀሐይ ለቤተሰብ እና ይህ ፕሮግራም በአጭሩ ነፃ ነው ያወጣኝ! ለካ የአስተሳሰቤ እስረኛ ነበርኩ። አሁን ዘዴዎችን ስጠቀም እና ስተገብር ' ምን ሆኜ ነው ግን ለዚህ ሁሉ ጊዜ እራሴን እና ልጆቼን በዚህ አስተሳሰብ ስመራ የነበረዉ'  እላለሁ። ለዚህም በጣም አመሰግናችኋለሁ።"
ዶ/ር ዋስትና የሁለት ልጆች እናት
"አባት ሀገር ሲሰራ እናት ቤት ትሰራለች ይባላል!
በእውነት እራሴን እንዳየው እረዳችሁኝ። መፍትሄ ከውጭ እጠብቅ ነበር...እግዚአብሔር ይመስገን በገንዘብ ቢተመን እጅግ ውድ የሆነ የእናትነት ጥበብ አለበሳችሁን from default to wisdom😍 የአራቱ ሳምንት ኮችንግ ደግሞ ሌላ መንገድ ነበር አፍርሶ እንደ መሰራት ትልቅ መሰረት ገንብታችሁልኛል አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ከኢትዮጵያም አልፎ ለአለም እድትተርፋ ያድርጋችሁ።"
ወ/ሮ ኤደንገነት ሥራ አስኪያጅና  የ3 ልጆች እናት
"አሉታዊ ሀሳቦች በጣም ይረብሹኝ ነበር! እነዛን ሀሳቦች በመለየት፣ ማስረጃን በመመርመር፣ ሀሳቤን መልሶ በማዋቀር እና ግንዛቤዬን በማስተካከል የተረጋጋ ሰላማዊ ስሜት እያገኘሁ ነው። ከልጄ ጋር ባለኝ ግንኙነት፣ በትዳሬ፣በስራዬ እና በማህበራዊ ህይወቴ ለውጦችን አጊኝቻለሁ። በተለይ ከወሊድ በኋላ ባጋጠመኝ ድባቴ እራሴ ላይ የመስራት ሞራሌን፣ ጥንካሬዬን እንደበፊት የመሆን ተስፋዬን አጥቼ ነበር። በፊት በፊት እራሴ ላይ ለመስራት የተለያዩ መጽሐፍትን ባነብም፣ ኮርሶችን ብወስድም፣ ቀጣይነት አልነበረዉም። አሁን ግን ይህ ቤተሰብ ስዘናጋ እያስታወሱኝ እንድበረታ አርገውኛል። ይገርማችኋል የትኛውም ማህበራዊ ገፆች ላይ ሀሳቤን የማጋራት ልምድ የለኝም፣ አጋርቼም አላውቅም። አሁን ግን ግንዛቤዬን መልሼ በማዋቀር ከኔ ሀሳብ ምናልባት ሌሎች ይማሩበት ይሆናል ብዬ አጋራኋችሁ።"
ወ/ሮ ሰሚራ ከድር ባለሙያና  የ1 ልጅ እናት