የሚዛናዊ ህይወትን ኮርስ ስትጀምሪ ምን ታገኛለሽ?
-
30 ቀናት የሳይንስ የተረጋጡ ዕለታዊ ትምህርቶች ከተግባራዊ ልምምድ ጋር
-
ሳምንታዊ የባለሙያ ክትትል
-
1 ሰዓት የግል ምክር ከስነ-ልቦና ባለሙያ ጋር
-
2 የቡድን ምክር አገልግሎቶች ከሚዛናዊ ህይወት ባለሙያዎች ጋር
-
የፀሐይ ቤተሰብ አባልነት!
-
5 ኮርሶች የልጆችና እና የቤተሰብ ግኑኝነት የሚያሻሽሉ
-
ወርሃዊ የቡድን ምክር አገልግሎት
-
ሳምንታዊ ኢሜይሎች በሳይንሳዊ ዘዴዎች እና ምክሮች
-
በባለሙያዎች የሚታገዝ የእናቶች የመረጃና ወዳጅነት ግሩፕ


Copyright © 2025