ስነ-ልቦና

አሉታዊ አስተሳሰብሽን በመቀየር፣ ስሜትሽን፣ ጭንቀትሽን እና ቤተሰብሽን አረጋጊ።

የግንዛቤ ባህሪ ቴራፒ ለእናቶች የአዕምሮ ሰላም እና ደህንነትን ለመመለስ፣ ጭንቀትን በመቆጣጠር የተረጋጋ ህይወት ለመምራት፣ እንዲሁም የአዕምሮ ጥንካሬን ለማዳበር ያለመ ኮርስ ነው።

የሚዛናዊ ህይወትን ኮርስ ስትጀምሪ ምን ታገኛለሽ?

 ውስጣዊ ሰላም

  የአዕምሮ ሰላምሽን አስመልሺ፣ ህይወትሽን ተቆጣጠሪ።
  
የዉስጥሽን ፀጥታ አዳብሪ፣ በየቀኑ ሰላማዊ ሁኚ። 
 
የአእምሮሽን ሚዛን ጠብቂ፣ በህይወትሽ ውስጥ መረጋጋትን ፍጠሪ።

 በራስ መተማመን

  የራስሽን ዋጋ እወቂ፣ በድፍረት ህይወትሽን ምሪ። 
  
የራስሽን ችሎታዎች አምነሽ፣ በውሳኔዎችሽ ምትፀኚ። 
 
የራስሽን ድምፅ አድምጪ፣ ግቦችሽን በፅናት አሳኪ።

 የጭንቀት እና ወጥረት እፎይታ

 የአዕምሮሽን እረፍት አግኚ፣ ከዕለት ተዕለት ውጥረት ራቂ።
  
የሰ
ውነትሽን መዝናናት አዳብሪ፣ ከወጥረት ነፃ ሁኚ። 
 
የስሜትሽን ሚዛን ጠብቂ፣ ውስጣዊ መረጋጋትሽን አሳድጊ።

 የችግር  መፍትሄ

  ችግሮችን በግልፅ ተመልከቺ፣ ውጤታማ መፍትሄዎችን ፈልጊ። 
  
የተወሳሰቡ ሁኔታዎችን ተንትኚ፣ ቀላል መንገዶችን ፈልጊ። 
  
ፈታኝ ሁኔታዎችን ተቋቋሚ፣ በፈጠራ መንገድ መፍትሄዎችን ፍጠ
ሪ።
Created with